ማስታወቂያ: ለመሰናዶ ትምህርት ቤቶች: የተማሪዎች የፊልድና የዩኒቨርስቲ ምርጫ የማስተላለፊያ ቀኑ እስከ ሐምሌ 22 ቀን 2008 ዓ.ም. ድረስ ተራዘመ::

 

የመሰናዶ ት/ቤቶች አካውንት በመክፈት የተማሪዎችንየፊልድና የዩኒቨርስቲ ምርጫ በሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ ድህረ ገጽ እስከ ሐምሌ 15 ቀን 2008 ዓ.ም.ድረስ እንዲሞሉ መልክት መተላለፉ ይታወቃል፡፡

ይሁን እንጀ በርካታ ት/ቤቶች ከኔትወርክ መጨናነቅጋር በተገናኘ የመሙያ ቀኑ እንዲራዘምላቸው በመጠየቃቸው ምክንያት ኤጀንሲው የተማሪዎች ምርጫ የማስተላለፊያ ቀኑ እስከ ሐምሌ22 ቀን 2008 ዓ.ም. ድረስ እንዲራዘም ወስኗል ስለዚህ እስከተወሰነው ቀን ድረስ ሁሉ ት/ቤቶች የተማሪዎቻችሁን ምርጫ በተገቢውሁኔታ ሞልታችሁ እንድታጠናቅቁ ኤጀንሲው በጥብቅ ያሳስባል፡፡

 

            ሀገርአቀፈ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ

 

 

Login Form

Notifications

የኢትዮጵያ የ2009 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና የጊዜ ሰሌዳ detail
የኢትዮጵያ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና የጊዜ ሰሌዳ 2009ዓ.ም UNIVERSITY ENTRANCE EXAMINATION TIME TABLE 2017 detail
የኢትዮጵያ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ሰሌዳ 2009 ዓ.ም G -10 EGSECE TIME TABLE 2017 detail
በተደጋጋሚ የሚጠየቁ የተማሪዎች ጥያቄ ????? detail
የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ መቁረጫ ነጥብ ይፋ ሆነ detail
ማሳሰብያ ፡ መቁረጫ ነጥብ ተለቋል? detail
የኤጀንሲው መልዕክት detail