ወቅታዊ መረጃ
ውድ ተማሪዎቸ
ከሐምሌ4 -7/2008 ዓ/ም የተሰጠው የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ/ የ12ኛ ክፍል/ ፈተና ውጤት መገለፁ ይታወቃል፡፡ ኤጀንሲያችን የፈተናውን እርማት ጥንቃቄ በተሞላበት ሁኔታና አስተማማኝ በሆነ መንገድ ማከናወኑን በመተማማን ይገልጻል፡፡
ሆኖም አንዳንድ ተማሪዎች በውጤታችሁ ቅሬታ እንዳላችሁ ለመገንዘብ ችለናል፡፡ ስለሆነም  ያላችሁን ቅሬታም ይሁን ጥያቄ ከዚህ በታች በተቀመጠው መመሪያ በመታገዝ በድህረ-ገጻችን በኩል ልታደርሱን ትችላላችሁ፡፡
እዚህ ድህረ- ገጻችን (Q&A) በመክፈት ወይም http://neaea.gov.et/neaea_questions ሊንክ በመጫን ሬጅስትሬሽን ቁጥራችሁን ሙሉ ስም እንዲሁም  ኢሜይል በማስገባት መላክ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ለጥያቄዎቻችሁ የተሰጡ መልሶችንም እንዲሁ በተመሳሳይ መንገድ ወደ ድህረ- ገጻችን በመግባት በየጥያቄዎቻችሁ ስር የምታገኙ መሆናችሁን እንገልጻለን፡፡
 
Current information
Dear students
The agency has officially released the result of the Ethiopian University Entrance Examination on July 9/2008 E.C.Besides the agency with assurance likes expresses the correction of the exams went through in much careful manner.
However, the agency found out that some students have objections towards their exam results. So those who have complaints or questions can send us on our website following the procedure below.
Here in our web site open (Q&A) page or click the link http://neaea.gov.et/neaea_questions, then you should write your registration number, Full name, your email and the subject matter (your complaint) and press Submit to send it to our site. You can also find the answers to your questions in the same manner under your own questions.

Login Form

Notifications

የኢትዮጵያ የ2009 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና የጊዜ ሰሌዳ detail
የኢትዮጵያ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና የጊዜ ሰሌዳ 2009ዓ.ም UNIVERSITY ENTRANCE EXAMINATION TIME TABLE 2017 detail
የኢትዮጵያ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ሰሌዳ 2009 ዓ.ም G -10 EGSECE TIME TABLE 2017 detail
በተደጋጋሚ የሚጠየቁ የተማሪዎች ጥያቄ ????? detail
የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ መቁረጫ ነጥብ ይፋ ሆነ detail
ማሳሰብያ ፡ መቁረጫ ነጥብ ተለቋል? detail
የኤጀንሲው መልዕክት detail