ማስታወቂያ
በ2009 ዓ.ም በተካሄደው የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተማሪዎች ምደባ ላይ ቅሬታ ያላችሁ በሙሉ  በአካል በኤጀንሲው በመገኘት የቅሬታ ቅፅ በመሙላትበሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች በመደወል
   
           011-1 - 23 - 28 - 83
           011-1 - 23 - 28 - 80
           011-1 - 26 - 09 - 71
  
በኤጀንሲው ድረ ገፅ www.neaea.gov ላይ በመግባት Ask Question ክሊክ አድርጎ በመሙላት ከመስከረም 16 እስከ 19 ባሉት ቀናት ቅሬታችሁን ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ኤጀንሲው!!

ማሳሰቢያ፡-
   ከ13/01/2009 እስከ 15/01/2009 ድረስ ባሉት ቀናት ውስጥ ለቅድመ ዝግጅት ስራ ሲባል ቅሬታ ማናስተናግድ የማንችል መሆኑን እንገልፃለን፡፡

Login Form

Notifications

የኢትዮጵያ የ2009 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና የጊዜ ሰሌዳ detail
የኢትዮጵያ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና የጊዜ ሰሌዳ 2009ዓ.ም UNIVERSITY ENTRANCE EXAMINATION TIME TABLE 2017 detail
የኢትዮጵያ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ሰሌዳ 2009 ዓ.ም G -10 EGSECE TIME TABLE 2017 detail
በተደጋጋሚ የሚጠየቁ የተማሪዎች ጥያቄ ????? detail
የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ መቁረጫ ነጥብ ይፋ ሆነ detail
ማሳሰብያ ፡ መቁረጫ ነጥብ ተለቋል? detail
የኤጀንሲው መልዕክት detail