በተደጋጋሚ የሚጠየቁ የተማሪዎች ጥያቄ ?????
  • ዩኒቨርስቲየፊልድ ምርጫ መቀየር/ማስተካከል ፈልጌ ነበር ? የት/ቤታችሁን ርዕስ መምህር ወይም ተወካይ ይጠይቁ፡፡
  • መቼ ነው ምደባ የምታሳውቁን ? ምደባ ሲታወቅ በሚድያ ስለምንገልጽ ጠብቁን፡፡
  • ሜድስን መግቢያ ነጥብ ስንት ነው ? አሁን ያለውን ግምታዊ ስሌት አሳውቀናቸዋል፡፡ (http://neaea.gov.et/11/neaea_download_refereces) ትክክለኛው ግን የተማሪ ምርጫ መሉ በሙሉ ተጠናቆ ፊልድ ምርጫ መቀየር ሲቆም ብቻ የሚታወቅ ይሆናል፡፡

ማሳሰቢያ ፣

         በጥያቄና መልስ ፎርም ላይ በግላችሁ ሊታይላችሁ የሚገባ ጥያቄ ብቻ ይጻፉ፡፡

Login Form