የ2009 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲዎች የተማሪ ቅበላ አቅምና ከተማሪዎች ምደባ ጋር ተያያዥ የሆኑ ጉዳዮች ተገለጸ::

ይህ ዜና ከተለቀቀበት ሰዓት ጀምሮ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲና የፊልድ ምርጫ መምረጥ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፤ ት/ቤቶችም ተማሪዎቻችሁን የፊልድ እና የዩኒቨርሲቲ ምርጫ በማስሞላት ኦንላይን በኤጀንሲው ድረ-ገጽ(www.neaea.gov.et:8080)ማስተላለፍ የምትችሉ መሆኑ ንእንገልጻለን::
2009.ም የዩኒቨርሲቲዎች የተማሪ ቅበላ አቅምና ከተማሪዎች ምደባ ጋር ተያያዥ የሆኑ ጉዳዮችን/ማስታወቂያ/ ኣናውንስመንት(Announcement) ውስጥ ገብተው ማውረድ ይችላሉ::

 

ማስታወቂያ  :  ለዞን ትም/መምሪያዎችና ለመሰናዶ ት/ቤቶች በሙሉ

 ቴክስታይልኢንጂነሪንግ/textile engineering/  የተፈጥሮ ሳይንስ ትምህርት ዘርፍ/natural science/ውስጥ የሚካተት መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
                                                

                                                                     የትምህርት መረጃ ማደራጃ እና የተማሪዎች ምደባ ዳይሬክቶሬት

Login Form

Notifications

የኢትዮጵያ የ2009 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና የጊዜ ሰሌዳ detail
የኢትዮጵያ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና የጊዜ ሰሌዳ 2009ዓ.ም UNIVERSITY ENTRANCE EXAMINATION TIME TABLE 2017 detail
የኢትዮጵያ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ሰሌዳ 2009 ዓ.ም G -10 EGSECE TIME TABLE 2017 detail
በተደጋጋሚ የሚጠየቁ የተማሪዎች ጥያቄ ????? detail
የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ መቁረጫ ነጥብ ይፋ ሆነ detail
ማሳሰብያ ፡ መቁረጫ ነጥብ ተለቋል? detail
የኤጀንሲው መልዕክት detail